Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ሌላ ሰው @Ethio_Books.pdf


  • የቃላት ደመና

ሌላ ሰው @Ethio_Books.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

የተወሰኑትን በስም አየጠራሁ ማመስገኑ ግን ተገቢ ነው። ከስፖርት ስመለስ አባባ ሰልስት ብላ በጠዋት ወጥታለች ብለውኝ ነበር። አለ። ደጋግሜ ሳስባት ነበር። እናም እየደቦቶ ነ ው ው አ መዳ ሽሽ ሰው ያውቃታል። ግራን መጣች ለቅሶ ቤቶች ነው የሄደውት አለች። ብሎ ። ትዝ ይልሻል የኛ ድመት እንኳ ማኙ መሄድ መብላት በ መሞት ማለት እንደሱ ነው። ሌላሠውም አናቱ በሩን ከፍተው ሲገቡ ብድግ አለና ሽረ ተነስተናል አታቲ ወደ እዚህ ነይ ብሎ አልጋው ጫፍ ላይ ቁጭ አለ። ለሰርጋቸው ባወጡላት የዳቦ ስም ነው የሚጠሯት። መታጠቢያ ቤት ገብታ ነው። አለች።

  • Cosine ማጠቃለያ

ሌላሠው በምህረት ብ ራታን ሳብ አድርጎ ወደ እሳቱ ተጠግቶ ተቀመጠ ። ትንሽ ስትንፈራገጥ በደስታ ብድግ አለና ወደ መታጠቢያ ቤት ይዚት ሄደ። ወዶ ቢሮው ይዚት ተመለሰና እጁን ከፍ አድርጎ ሲይዝላት አንድ ሁለት ጊዜ ለመብረር ሞክራ አቅቷት ወደቀች። ደህና ምንም አይል ዛሬ ትንሽ ቢዚ ነገር ነበር። ለጥቂት ጊዜ ሁለቱም ጸጥ ብለው ቀዩ። ግን እንዲያው ቢያንስ የምታወራው ሰው አለ። ከ በረጅሙ ተነፈሰና አይ ደህና ነኝ እኮ ያው ትንሽ ማሰብና አለ ይደል አንዳንድ ነገሮች መልክ እስኪይዙ ጊዜ ይፈልጋሉ መሰለኝ። ትከሻዋ ላይ ጣል ያደረገችው የሙዚ ቃ ማዳመጫ ገመድ ብዙ ጊዜ ወይ ሉኤ»ጆ ጅጀጹዜ እልጋ ሌላሠው በምህረት ፊቱን ፈገግና ዘና ለማድረግ ሞክረ። ጊዜ አለን እኮ። ኦኬ አይ ቲንክ አለና ጥቂት እንደገና አመነታ ። ጊዜ የዘላለም አሽከር ሲሆን ሰው ዴግሞ የጊዜ ባሪያ ነው። እዚህ አገር እኮ ብዙም መላ ያለው ነገር የለም። ሥራ በዛ እንዴ። አንድ በጣም የተረበሸች ሕመምተኛ ባለቀ ሰዓት ፖሊሶች አምጥተዋት እሷን ስናይ ብዙ ጊዜ ወሰደብኝ። ብዙ ሰው ሳይጠራ አይቀርም። እንዴ። የመጣችበትን ሁኔታ አስረድቷፏቸው ራሱ የጻፈውን የመሽኛ ደብዳቤ እየሰጣቸወ እዚህ ብዙ ጊዜ ትመጣ ነበር እንዴ። አይ አለመታደል ሰው መሆን አበሳ ነው። ለረጅም ጊዜ መማር የምፈልገው ነገር ነበር። በሰው ናሪ ምንም ትንፋሹን ለመያዝ እየሞከረ አንዴ ምን ማለትሽ ነው አገር ያው ገ ምብ እኛ እኮ እዚህ እንግዶች ነን። ሆ ሆ እንዲየው የኮምፕሌክሱ አበዛዝ አለችና ከፊት ለፊት ግድግዳው ላይ ያለውን ሰአት አየት አድርጋ እንዴ እረ አንተ ልጅ አዚሁ ተኝተን እኮ አራት ሰአት ሊሆን ነው አታቲ የለችም እንዴ ዛሬ አለች የደገ ጸጉሩን ለመቁረጥ እንደ ቋመጠች ሁሉ ጣቶቿን ጸጉሩ መሃል አስገብታ እያፍተለተለች። ለትንሽ ጊዜ ጸጥ ብለው ቀዩ። ቹ አርሲዬ ለቅሶ ቤት ማለት ምን መሰለሽ አምም ሰው ሲሞት ቤተሰቦቹ ሁሉ ያዝኑና በጣም ያለቅሳሉ። ስትለው ዞር ብሎ ንጹህን ኦች ሲያደርግ አንተው እንደ ገባህበት ራስህ ተወጣው በሚል ትከሻዋን ሰበቅ አድር ዲንሳን እንዳቀፈች ማዳመጥ ቀጠለች ን ሰ ወል ያለኛው ባቸና እም አለና እጁን ልቡ ላይ አድርጎ እዚህ ማ ዝም ጭጭ ይልና ሜን ወው ሰማይ ትሄድና ። እንደፈራውም አልቀረ ካፉ ቀበል አድርጋ ግራማ ነፍሹ ሰማይ ቤት ሄዳበት ነው የሞተው እንዴ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት